jinka university jwadmin – jinka university

Jinka University

Knowledge for Change.

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

Posts by:jwadmin

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

Posted By on 10/29/25 in Uncategorized

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ። ነሀሴ 3/2017ዓ.ም የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል(ኦቶና) ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በድንገተኛ የእሳት አደጋ መውደሙን በተለያዩ ብዙሃን መገናኛዎች መገለፁ ይታወቃል። ሆስፒታሉ ለበርካታ የማህበረሰብ አካላት መታከሚያ የነበረና ለወላይታና አጎራባች ዞኖች ለረጅም አመታት የጤና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ በመሆኑ […]

Read More »

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የ2017ዓ.ም የዩኒቨርሲቲውን የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት መሪ እቅድ ገምግሟል።

Posted By on 10/29/25 in News

“የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮ ለማስፈፀም በ2017ዓ.ም በጀት አመት የነበሩ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠልና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን ደግሞ በማሻሻል በ2018 በጀት አመት ለውጥ ማምጣት ይገባል” የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ነሃሴ 9/2017ዓ.ም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የ2017ዓ.ም የዩኒቨርሲቲውን የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት መሪ እቅድ ገምግሟል። የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ አባላት መደበኛ ስብሰባቸውን ያካሄዱ ሲሆን የዩኒቨርሲቲውን የ2017ዓ.ም […]

Read More »

አዲስ የተመደቡ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንቶች የስራ ርክክብ አደረጉ።

Posted By on 10/29/25 in News

ነሃሴ 11/2017ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ም/ሰብሳቢ ፕሮፌሰር አሰፋ አስማረ በተገኙበት አዲስ የተመደቡት የአካዳሚክ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ተጠባባቂ ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተስፋዬ አለሙ እና የአስተዳደርና ልማት ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንት ሆነው የተመደቡት ዶ/ር መልካሙ ዘሮ ከቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል። በርክክብ ሂደቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ እንዲሁም የአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የዩኒቨርሲቲው ቦርድ […]

Read More »

እንኳን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት በዓል አደረሰን።

Posted By on 10/29/25 in News

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያለን!! #ከግድብም በላይ- አባይ!! እንኳን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት በዓል አደረሰን። ======= በህብረት የመቆም ተምሳሌት፣ የአላማ ፅናትና በተግዳሮቶች ያለመሸነፍ ውጤት እንዲሁም ለሉዓላዊነትና በራስ አቅም የማድረግ ማሳያ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ። ጳጉሜ 4/2017ዓም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የታላቅ ስኬት የማብሰሪያ ዕለት ነውና እንኳን ደስ አለን። ብዙ ቤቶች በብርሃን የሚደምቁበት፣ ዘርፈብዙ የዲፕሎማሲ […]

Read More »

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ነሃሴ 29/2017ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

Posted By on 10/29/25 in News Registrar News

የሴኔት አባላቱ በዋናነት የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን አካዳሚክ ካሌንደር ላይ የተወያዩ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብራሂም ጀማል የተዘጋጀውን ካሌንደር አቅርበዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ አመታዊ የትምህርት ካሌንደሩ የተዘጋጀው በትምህርት ሚኒስቴር ደረጃ የተወሰነውን የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በማድረግ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ሰፊ የውይይት ሀሳቦች ከተነሱ በኋላ በሙሉ ድምፅ ፀድቋል። ➩የተማሪዎች ጥሪ ነገ ነሀሴ 30/2017 […]

Read More »

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር የአፈፃፀም ውል ስምምነት ተፈራረመ።

Posted By on 10/28/25 in News

መስከረም 30/2018ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ሊተገበሩ በታቀዱ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች(KPIs)ዙሪያ የአፈጻጸም ውል ስምምነት ፊርማ ስነስርዓት አካሂዷል። የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ም/ቤት ዋና አፈጉባኤ ክቡር አቶ አገኘሁ ተሻገርና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርመዋል። በዩኒቨርሲቲዎች እየተተገበረ የሚገኘው የተቋማት ልየታ(Differentiation) ትኩረት አድርገው […]

Read More »

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች ለሚገኙ የአቅም ውስንነት ላለባቸው ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

Posted By on 9/3/25 in Uncategorized

ነሃሴ 14/2017ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ እና የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶ/ር ተስፋዬ አለሙ በተገኙበት ከአሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች ለተመረጡ ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ ዩኒቨርሲቲው በቀጣይም መሠል የማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን በስፋት የሚሰራ መሆኑን ገልፀው በዚህ ዙር ለሁለቱ ዞኖች ከ5000 […]

Read More »

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሄዱ።

Posted By on 8/25/25 in News

ነሃሴ 17/2017ዓ.ም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክና የአስተዳደር ሰራተኞች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሂደዋል። የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንቱ ተወካይ ዶ/ር ተስፋዬ አለሙ እንዲሁም የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንቱ ዶ/ር መልካሙ ዘሮ በተገኙበት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደውን የ2017 የክረምት በጎ አድራጎት ንቅናቄ በጂንካ ከተማ የፅዳት መርሃግብር በማካሄድ የተጀመረ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተወካይ የሆኑት […]

Read More »

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ (IFMIS) ስርዐት ዝርጋታ የደረሰበትን አሁናዊ ሂደት ተገመገመ።

Posted By on 7/31/25 in Uncategorized

******ሐምሌ 8/2017ዓ.ም****** በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም የፌዴራል ተቋማት በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር በኩል የሚተገበር የፋይናንስና የንብረት አስተዳደር ስርዓት Integrated Financial Management Information System (IFMIS) የተባለ ሲስተም ተኮር የሆነ ስርዓት እየተዘረጋ ይገኛል። ባለፈው ሚያዝያ 21/2017ዓ.ም ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የስራ ሀላፊዎችና ለተለያዩ የስራ ክፍል ባለሙያዎች በሲስተሙ አጠቃቀምና ጠቀሜታ ዙሪያ ማብራሪያና ገለፃ መሰጠቱ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለትም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር […]

Read More »

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር “የፋሲለደስ ስምምነትን” ለመተግበር የውል ስምምነት ተፈራረመ።

Posted By on 7/31/25 in News

**ሐምሌ 15/2017ዓ.ም** “ማህበራዊ ትስስራችን ለአብሮነታችን” በሚል መሪ ቃል ጎንደር ዩኒቨርሲቲና የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የቃልኪዳን ቤተሰብ ትስስርና ትውውቅ ሀገርአቀፍ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም አካሂደዋል። “የጎንደር የቃልኪዳን ቤተሰብ” ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ2012ዓ.ም ጀምሮ በየአመቱ ወደ ዩኒቨርስቲው የሚገቡ ተማሪዎች በጎንደር ከተማ ውስጥ ከሚኖሩ ነዋሪዎች ተገቢውን ፍቅርና እንክብካቤ የሚያገኙበትና በቆይታቸው አስፈላጊውን ቤተሰባዊ ክትትልና ድጋፍ እንዲያገኙ ማስቻልን […]

Read More »