“የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮ ለማስፈፀም በ2017ዓ.ም በጀት አመት የነበሩ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠልና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን ደግሞ በማሻሻል በ2018 በጀት አመት ለውጥ ማምጣት ይገባል” የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ነሃሴ 9/2017ዓ.ም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የ2017ዓ.ም የዩኒቨርሲቲውን የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት መሪ እቅድ ገምግሟል። የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ አባላት መደበኛ ስብሰባቸውን ያካሄዱ ሲሆን የዩኒቨርሲቲውን የ2017ዓ.ም […]
ነሃሴ 11/2017ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ም/ሰብሳቢ ፕሮፌሰር አሰፋ አስማረ በተገኙበት አዲስ የተመደቡት የአካዳሚክ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ተጠባባቂ ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተስፋዬ አለሙ እና የአስተዳደርና ልማት ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንት ሆነው የተመደቡት ዶ/ር መልካሙ ዘሮ ከቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል። በርክክብ ሂደቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ እንዲሁም የአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የዩኒቨርሲቲው ቦርድ […]
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያለን!! #ከግድብም በላይ- አባይ!! እንኳን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት በዓል አደረሰን። ======= በህብረት የመቆም ተምሳሌት፣ የአላማ ፅናትና በተግዳሮቶች ያለመሸነፍ ውጤት እንዲሁም ለሉዓላዊነትና በራስ አቅም የማድረግ ማሳያ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ። ጳጉሜ 4/2017ዓም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የታላቅ ስኬት የማብሰሪያ ዕለት ነውና እንኳን ደስ አለን። ብዙ ቤቶች በብርሃን የሚደምቁበት፣ ዘርፈብዙ የዲፕሎማሲ […]
የሴኔት አባላቱ በዋናነት የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን አካዳሚክ ካሌንደር ላይ የተወያዩ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብራሂም ጀማል የተዘጋጀውን ካሌንደር አቅርበዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ አመታዊ የትምህርት ካሌንደሩ የተዘጋጀው በትምህርት ሚኒስቴር ደረጃ የተወሰነውን የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በማድረግ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ሰፊ የውይይት ሀሳቦች ከተነሱ በኋላ በሙሉ ድምፅ ፀድቋል። ➩የተማሪዎች ጥሪ ነገ ነሀሴ 30/2017 […]
መስከረም 30/2018ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ሊተገበሩ በታቀዱ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች(KPIs)ዙሪያ የአፈጻጸም ውል ስምምነት ፊርማ ስነስርዓት አካሂዷል። የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ም/ቤት ዋና አፈጉባኤ ክቡር አቶ አገኘሁ ተሻገርና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርመዋል። በዩኒቨርሲቲዎች እየተተገበረ የሚገኘው የተቋማት ልየታ(Differentiation) ትኩረት አድርገው […]
ነሃሴ 17/2017ዓ.ም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክና የአስተዳደር ሰራተኞች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሂደዋል። የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንቱ ተወካይ ዶ/ር ተስፋዬ አለሙ እንዲሁም የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንቱ ዶ/ር መልካሙ ዘሮ በተገኙበት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄደውን የ2017 የክረምት በጎ አድራጎት ንቅናቄ በጂንካ ከተማ የፅዳት መርሃግብር በማካሄድ የተጀመረ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተወካይ የሆኑት […]
**ሐምሌ 15/2017ዓ.ም** “ማህበራዊ ትስስራችን ለአብሮነታችን” በሚል መሪ ቃል ጎንደር ዩኒቨርሲቲና የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የቃልኪዳን ቤተሰብ ትስስርና ትውውቅ ሀገርአቀፍ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም አካሂደዋል። “የጎንደር የቃልኪዳን ቤተሰብ” ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ2012ዓ.ም ጀምሮ በየአመቱ ወደ ዩኒቨርስቲው የሚገቡ ተማሪዎች በጎንደር ከተማ ውስጥ ከሚኖሩ ነዋሪዎች ተገቢውን ፍቅርና እንክብካቤ የሚያገኙበትና በቆይታቸው አስፈላጊውን ቤተሰባዊ ክትትልና ድጋፍ እንዲያገኙ ማስቻልን […]
*July 25, 2025* A research validation workshop highlighting agropastoralist knowledge was held in Dimeka, South Omo Zone. The two-day Research Validation Workshop, focused on “Agropastoralist Education and Learning from South Omo,” concluded on July 24, 2025, in Dimeka. The event provided a platform to present and review community-led research addressing critical local challenges. The research […]
“ምሁራን ሀገርን በመገንባት ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ስለሆነ ሀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል” ክቡር አቶ ቀጄላ መርዳሳ * ታህሳስ 24/2015 ዓ.ም* በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን የምክክር መድረክ ከአጠቃላይ ከዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ሰራተኞች እንዲሁም የአስተዳደር ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች ጋር እየተካሄደ ነው። ባለፉት ሁለት ተከታታይ ቀናት ማለትም ከታህሳስ 21-22/2015 ከዩኒቨርሲቲው የካውንስል አባላት ጋር “የምሁራን ሚና በሀገር ግንባታ” በሚል ርዕስ ከፍተኛ የመንግስት […]