jinka university Registrar News – jinka university

Jinka University

Knowledge for Change.

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ነሃሴ 29/2017ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

Registrar News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ነሃሴ 29/2017ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

Posted By on 10/29/25 in News Registrar News

የሴኔት አባላቱ በዋናነት የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን አካዳሚክ ካሌንደር ላይ የተወያዩ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብራሂም ጀማል የተዘጋጀውን ካሌንደር አቅርበዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ አመታዊ የትምህርት ካሌንደሩ የተዘጋጀው በትምህርት ሚኒስቴር ደረጃ የተወሰነውን የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በማድረግ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ሰፊ የውይይት ሀሳቦች ከተነሱ በኋላ በሙሉ ድምፅ ፀድቋል። ➩የተማሪዎች ጥሪ ነገ ነሀሴ 30/2017 […]

Read More »

በ2014 ዓ/ም ት/ት ዘመን በጂንካ ዪኒቨርሲቲ ለተመደባችሁአዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Posted By on 5/19/22 in Registrar News Student Uncategorized

በ2014 ዓ/ም ት/ት ዘመን በጂንካ ዪኒቨርሲቲ ለተመደባችሁአዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ  

Read More »

ማስታወቂያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ላመለከታችሁ በሙሉ

Posted By on 10/7/21 in Registrar News Student

መስከረም 27/2014 ዓ.ም ማስታወቂያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ላመለከታችሁ በሙሉ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰባት የትምህርት ዘርፎች ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ በመደበኛና በሳምንት መጨረሻ ለማስተማር ምዝገባ ማካሄዱ ይታወቃል። በዚህም መሰረት ለተመዘገባችሁ የመግቢያ ፈተናው የሚሰጠው ጥቅምት 5/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በዩኒቨርሲቲው ጊቢ ውስጥ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን!! //የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕረዚዳንት ፅ/ቤት// […]

Read More »

በድጋሚ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Posted By on 9/30/21 in Registrar News Student Uncategorized

መስከረም 16/2014 በድጋሚ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰባት የት/ት ፕሮግራሞች የሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር የምዝገባ ጊዜ እስከ መስከረም 8/2014 ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ደግሞ መስከረም 18/2014 እንደሆነ ማሳወቃችን ይታወሳል። ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባ ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። ስለሆነም ምዝገባ የሚካሄደው እስከ መስከረም 30/2014 እንደሆነና የፈተናው ጊዜ ደግሞ በዚሁ የዩኒቨርስቲው የፌስቡክ ገፅ፣ […]

Read More »

LETTER OF SPONSORSHIP FOR GRADUATE STUDY

Posted By on 8/31/21 in Registrar News

LETTER OF SPONSORSHIP FOR GRADUATE STUDY (To be filled out and signed by the head of the organization) The University appreciates your assistance in filling out (3 copies) and sending this form to REGISTRAR OFFICE JINKA UNIVERSITY P.O.Box 165 JINKA (Click and Downloads)  PG sponsorship letter  

Read More »

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Posted By on 8/24/21 in Registrar News Student

ማስታወቂያ ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:- የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡                                           የትምህርት አይነቶች 1. MSc. In Accounting and Finance 2. […]

Read More »

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።

Posted By on 7/5/21 in Registrar News Student

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። ***ሰኔ 26/05/2013ዓ.ም****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን በዛሬው እለት በደማቅ ስነ-ስርዐት አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 1011ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አራት መቶ ሁለቱ ሴቶች መሆናቸውን የዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል። በእለቱም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላትና ሌሎች የፌደራል፣ የክልልና የዞን ባለስልጣናት […]

Read More »

ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ::

Posted By on 6/29/21 in Registrar News

ማስታወቂያ ******ሰኔ 20/2013 ዓ.ም******* ውድ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች:- በጥሪ በማስታወቂያችን ላይ online እንድትመዘገቡ መልዕክት መተላለፉ ይታወቃል ነገርግን አብዛኞቻችሁ አለመመዝገባችሁን ነው ያረጋገጥነው። ስለሆነም በሚከተለውን ቅደም ተከተል መሠረት እንድትመዘገቡ በድጋሚ እናሳስባለን። በቅድሚያ ሁላችሁም የየራሳችሁ የኢሜይል አድራሻ መክፈት ይጠበቅባችኋል። በመቀጠል በማንኛውም የኢንተርኔት browser ላይ jku.estudent.info ብላችሁ በመግባት በሚከተለው ቅደም ተከተል መሠረት መመዝገብ ትችላላችሁ:-     […]

Read More »

The students of Jinka University returned to their families

Posted By on 3/26/20 in Registrar News

The students were decided to return to their families due to the spread of the Corona virus and the university facilitated transportation for students. As of today, 17/07/2012, 1286 students operated on 33 buses, and long-distance travelers made their way to the University of Wachamo and Wolayita Sado Agri-College. We are grateful for the hospitality […]

Read More »

ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ!

Posted By on 10/17/19 in Registrar News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ከትናንት መስከረም 22 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው፣ በጂንካ ከተማና በደቡብ ኦሞ ዞን ማህበረሰብ ስም ወደቤታችሁና የፍቅር መዲናዋ ጂንካ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እንላለን። ዘንድሮ የበኩር ተማሪዎቻችን በታላቅ በዓል ይመረቃሉ። ሌሎችም በርካታ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። ዓመቱ እንደ ወትሮው በሰላምና በውጤት እንድያልቅ ሁላችንም ዘብ በመቆም ተቆርቋሪ መስለው […]

Read More »