በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት እድል ተሰጥቷቸው ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን ተማሪዎች ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ እንደሆነ ገለፁ። *ጥር 27/2014* በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ የጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳን ተማሪዎች ጥሩ የቆይታ ጊዜ እያሳለፍን ነው ሲሉ ሀሳባቸውን ገልፀዋል። ሀገራት የእርስ በእርስ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ለውጭ ሀገር ዜጎች የትምህርት እድል መስጠት ከብዙ የዲፕሎማሲያዊ መስተጋብሮች መካከል አንዱ ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያም […]
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተለያየ አይነት የስኳር ድንች ዝሪያዎችን ለማህበረሰቡ አሰራጨ። **መስከረም 28/2014****** የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ፅ/ቤት ከደቡብ ኦሞ የግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር የተለያየ አይነት ያላቸው የስኳር ድንች ዝርያዎችን ለማህበረሰቡ ለናሙናነት አሰራጭቷል። የናሙና ስርጭቱ የተደረገው በደቡብ አሪ ወረዳ በሼጲ እና ለባይፀማል ቀበሌዎች ለተወሰኑ አርሶ አደሮች ሲሆን የአተካከል ሁኔታውንም በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 28/2014 […]
መስከረም 27/2014 ዓ.ም ማስታወቂያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ላመለከታችሁ በሙሉ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰባት የትምህርት ዘርፎች ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ በመደበኛና በሳምንት መጨረሻ ለማስተማር ምዝገባ ማካሄዱ ይታወቃል። በዚህም መሰረት ለተመዘገባችሁ የመግቢያ ፈተናው የሚሰጠው ጥቅምት 5/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በዩኒቨርሲቲው ጊቢ ውስጥ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን!! //የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕረዚዳንት ፅ/ቤት// […]
መስከረም 16/2014 በድጋሚ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰባት የት/ት ፕሮግራሞች የሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር የምዝገባ ጊዜ እስከ መስከረም 8/2014 ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ደግሞ መስከረም 18/2014 እንደሆነ ማሳወቃችን ይታወሳል። ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባ ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። ስለሆነም ምዝገባ የሚካሄደው እስከ መስከረም 30/2014 እንደሆነና የፈተናው ጊዜ ደግሞ በዚሁ የዩኒቨርስቲው የፌስቡክ ገፅ፣ […]
ማስታወቂያ ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:- የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የትምህርት አይነቶች 1. MSc. In Accounting and Finance 2. […]
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ። ********ነሀሴ 1/2013****** በቀይ መስቀል ማህበር ጂንካ ቅርንጫፍ ከበጎ ፈቃደኛ ማህበራት ጋር በመተባበር፣ የጂንካ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ፅ/ቤት፣ የሰላም ሚኒስቴር በጎ ፈቃደኞችና ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች የተሳተፉበት ከተማ አቀፍ የፅዳት ዘመቻ ነው የተካሄደው። በዚህ ፕሮግራም የጂንካ […]
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። ***ሰኔ 26/05/2013ዓ.ም****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን በዛሬው እለት በደማቅ ስነ-ስርዐት አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 1011ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አራት መቶ ሁለቱ ሴቶች መሆናቸውን የዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል። በእለቱም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላትና ሌሎች የፌደራል፣ የክልልና የዞን ባለስልጣናት […]
በድረ ገጽ ተደራሽ ለሚሆኑ ተማሪዎች መጽሐፍት ተፖስቷል ********************************************* በአለማችን በተከሰተውና ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ በሚገኘዉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተማሪዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን በሽታውን እንድከላከሉና በተቻላቸው መጠን እያነበቡ እንዲቆዩ አቅጣጫ መቀመጡ ይታወሳል። ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች የሚነበብ መጽሐፍት ላይኖራቸው ይችላል። ለሁሉም ተማሪዎች ተደራሽ መሆን ባይቻልም በድረ ገጽ መረጃ ሊያገኙ ለሚችሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲዉ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት […]
STEM Center for Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM center) between Jinka University and STEMPower inc. signed an Agreement. The main objective of the project is to set up an STEM Center at the University to provide additional action-oriented pre-university education that can improve the quality of the regular curriculum for elementary and high school […]