jinka university Uncategorized – jinka university

Jinka University

Knowledge for Change.

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

Uncategorized

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

Posted By on 10/29/25 in Uncategorized

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ። ነሀሴ 3/2017ዓ.ም የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል(ኦቶና) ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በድንገተኛ የእሳት አደጋ መውደሙን በተለያዩ ብዙሃን መገናኛዎች መገለፁ ይታወቃል። ሆስፒታሉ ለበርካታ የማህበረሰብ አካላት መታከሚያ የነበረና ለወላይታና አጎራባች ዞኖች ለረጅም አመታት የጤና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ በመሆኑ […]

Read More »

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች ለሚገኙ የአቅም ውስንነት ላለባቸው ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

Posted By on 9/3/25 in Uncategorized

ነሃሴ 14/2017ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ እና የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶ/ር ተስፋዬ አለሙ በተገኙበት ከአሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች ለተመረጡ ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ ዩኒቨርሲቲው በቀጣይም መሠል የማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን በስፋት የሚሰራ መሆኑን ገልፀው በዚህ ዙር ለሁለቱ ዞኖች ከ5000 […]

Read More »

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ (IFMIS) ስርዐት ዝርጋታ የደረሰበትን አሁናዊ ሂደት ተገመገመ።

Posted By on 7/31/25 in Uncategorized

******ሐምሌ 8/2017ዓ.ም****** በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም የፌዴራል ተቋማት በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር በኩል የሚተገበር የፋይናንስና የንብረት አስተዳደር ስርዓት Integrated Financial Management Information System (IFMIS) የተባለ ሲስተም ተኮር የሆነ ስርዓት እየተዘረጋ ይገኛል። ባለፈው ሚያዝያ 21/2017ዓ.ም ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የስራ ሀላፊዎችና ለተለያዩ የስራ ክፍል ባለሙያዎች በሲስተሙ አጠቃቀምና ጠቀሜታ ዙሪያ ማብራሪያና ገለፃ መሰጠቱ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለትም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር […]

Read More »

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአሪ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በመሬት ናዳ አደጋ ለደረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

Posted By on 7/31/25 in Uncategorized

******ሐምሌ 19/2017ዓ.ም***** በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ የተመራ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ቡድን በአሪ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በኮመር ቀበሌ በደረሰ የመሬት ናዳ ምክንያት አደጋ ለደረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በአሪ ዞን በደቡብ ኣሪ ወረዳ በኮመር ቀበሌ ሐምሌ 13 ቀን 2017ዓ.ም በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ከፍተኛ የመሬት መንሸራተት ተከስቶ የአምስት ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ከ1200 […]

Read More »

National Conference on the Field of Indigenous Medicine

Posted By on 8/18/24 in Uncategorized

According to the Office of the Vice President of Research and Community Services of the Jinka University, the recent National Conference on Gender in the field of Indigenous medicine and justice was successful and important. The University of Jinka, in collaboration with the Ministry of Culture and Tourism and the Southern Regional Bureau, said the […]

Read More »

Jinka University and Center for African Area Studies signed Memorandum of Understanding for collaborative activities.

Posted By on 12/28/22 in Magazines Uncategorized

Jinka University and Center for African Area Studies signed Memorandum of Understanding for collaborative activities. **24th day of December 2022*      For the past two weeks, president of JKU, Kusse Gudishe(PhD), and the vice president for the office of Research and Community Services Elias Alemu (PhD), have been invited to visit different research and […]

Read More »

በ2014 ዓ/ም ት/ት ዘመን በጂንካ ዪኒቨርሲቲ ለተመደባችሁአዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Posted By on 5/19/22 in Registrar News Student Uncategorized

በ2014 ዓ/ም ት/ት ዘመን በጂንካ ዪኒቨርሲቲ ለተመደባችሁአዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ  

Read More »

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ምር/ማህ/አገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት- ለአረጋዊያን እና ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰሩ ቤቶች

Posted By on 1/22/22 in Magazines Uncategorized

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ምር/ማህ/አገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት– ለአረጋዊያን እና ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰሩ ቤቶች ጥር 2014 ዓ.ም በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎት  የተሰራ ቤት (ሰላሳ ሜትር ሰፈር) በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎት  የተሰራ ቤት (አርክሻ) በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎት  የተሰራ ቤት ከንቲባ ሰፈር በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎት  የተሰራ ቤት ጤናዳም ሰፈር -1 በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎት  የተሰራ ቤት ጤናዳም ሰፈር […]

Read More »

Jinka University conducts research proposal review session.

Posted By on 9/30/21 in Uncategorized

Jinka University conducts research proposal review session. *******Sep.28/2021******* JKU the office of Research and Community Services Vice president has held research proposal review session today on Sep.28/2021. The research proposals have been submitted by instructors from all colleges of the University. Elyas Alemu(PhD), vice president for RCS, opened the review workshops in each college presentation […]

Read More »

በድጋሚ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Posted By on 9/30/21 in Registrar News Student Uncategorized

መስከረም 16/2014 በድጋሚ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰባት የት/ት ፕሮግራሞች የሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር የምዝገባ ጊዜ እስከ መስከረም 8/2014 ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ደግሞ መስከረም 18/2014 እንደሆነ ማሳወቃችን ይታወሳል። ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባ ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። ስለሆነም ምዝገባ የሚካሄደው እስከ መስከረም 30/2014 እንደሆነና የፈተናው ጊዜ ደግሞ በዚሁ የዩኒቨርስቲው የፌስቡክ ገፅ፣ […]

Read More »