jinka university Blog – jinka university

Jinka University

Knowledge for Change.

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

Posted By on 10/29/25 in Uncategorized

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ውድመት ለደረሰበት ኦቶና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ። ነሀሴ...

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የ2017ዓ.ም የዩኒቨርሲቲውን የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት መሪ እቅድ ገምግሟል።

Posted By on 10/29/25 in News

“የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮ ለማስፈፀም በ2017ዓ.ም በጀት አመት የነበሩ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠልና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን ደግሞ በማሻሻል በ2018 በጀት አመት...

Read More

አዲስ የተመደቡ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንቶች የስራ ርክክብ አደረጉ።

Posted By on 10/29/25 in News

ነሃሴ 11/2017ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ም/ሰብሳቢ ፕሮፌሰር አሰፋ አስማረ በተገኙበት አዲስ የተመደቡት የአካዳሚክ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ...

Read More

እንኳን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት በዓል አደረሰን።

Posted By on 10/29/25 in News

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያለን!! #ከግድብም በላይ- አባይ!! እንኳን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት በዓል አደረሰን። =======...

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ነሃሴ 29/2017ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

Posted By on 10/29/25 in News, Registrar News

የሴኔት አባላቱ በዋናነት የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን አካዳሚክ ካሌንደር ላይ የተወያዩ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብራሂም...

Read More

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር የአፈፃፀም ውል ስምምነት ተፈራረመ።

Posted By on 10/28/25 in News

መስከረም 30/2018ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ሊተገበሩ በታቀዱ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች(KPIs)ዙሪያ የአፈጻጸም...

Read More