jinka university Blog – Page 2 – jinka university

Jinka University

Knowledge for Change.

Research Validation Workshop was held in South Omo Zone.

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች ለሚገኙ የአቅም ውስንነት ላለባቸው ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

Posted By on 9/3/25 in Uncategorized

ነሃሴ 14/2017ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ እና የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ...

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሄዱ።

Posted By on 8/25/25 in News

ነሃሴ 17/2017ዓ.ም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክና የአስተዳደር ሰራተኞች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሂደዋል። የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ...

Read More

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ (IFMIS) ስርዐት ዝርጋታ የደረሰበትን አሁናዊ ሂደት ተገመገመ።

Posted By on 7/31/25 in Uncategorized

******ሐምሌ 8/2017ዓ.ም****** በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም የፌዴራል ተቋማት በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር በኩል የሚተገበር የፋይናንስና የንብረት አስተዳደር ስርዓት Integrated...

Read More

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር “የፋሲለደስ ስምምነትን” ለመተግበር የውል ስምምነት ተፈራረመ።

Posted By on 7/31/25 in News

**ሐምሌ 15/2017ዓ.ም** “ማህበራዊ ትስስራችን ለአብሮነታችን” በሚል መሪ ቃል ጎንደር ዩኒቨርሲቲና የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር...

Read More

Research Validation Workshop was held in South Omo Zone.

Posted By on 7/31/25 in News

*July 25, 2025* A research validation workshop highlighting agropastoralist knowledge was held in Dimeka, South Omo Zone. The...

Read More

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአሪ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በመሬት ናዳ አደጋ ለደረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

Posted By on 7/31/25 in Uncategorized

******ሐምሌ 19/2017ዓ.ም***** በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ የተመራ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ቡድን በአሪ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በኮመር...

Read More