jinka university ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ! – jinka university

Jinka University

Knowledge for Change.

ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ!

ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ!

Posted By on 10/17/19 in Registrar News

ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ!

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ከትናንት መስከረም 22 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው፣ በጂንካ ከተማና በደቡብ ኦሞ ዞን ማህበረሰብ ስም ወደቤታችሁና የፍቅር መዲናዋ ጂንካ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እንላለን። ዘንድሮ የበኩር ተማሪዎቻችን በታላቅ በዓል ይመረቃሉ። ሌሎችም በርካታ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። ዓመቱ እንደ ወትሮው በሰላምና በውጤት እንድያልቅ ሁላችንም ዘብ በመቆም ተቆርቋሪ መስለው በመቅረብ የጥፋት ተልዕኮ ለማሳካት የሚሞክሩ ካሉ ማጋለጥ አለብን።
ዕውቀት ለለውጥ
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ