Jinka University

Knowledge for Change.

LETTER OF SPONSORSHIP FOR GRADUATE STUDY

Posts by jwadmin

LETTER OF SPONSORSHIP FOR GRADUATE STUDY

Posted on By Registrar News

LETTER OF SPONSORSHIP FOR GRADUATE STUDY (To be filled out and signed by the head of the organization) The University appreciates your assistance in filling out (3 copies) and sending this form to REGISTRAR OFFICE JINKA UNIVERSITY P.O.Box 165 JINKA (Click and Downloads)  PG sponsorship letter  

Read More

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

Posted on By Magazines

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ******ነሐሴ 20/2013******    ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በደሴና በኮምቦልቻ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የተደረገው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አፀደ ተፈራ ባደረጉት የድጋፍ ጥሪ ሲሆን ጂንካ ዩኒቨርሲቲም ችግሩ የጋራችን ነው በማለት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ኩሴ ጉዲሼ(ዶ/ር) እና የአስተዳደርና […]

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Posted on By Registrar News, Student

ማስታወቂያ ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:- የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡                                           የትምህርት አይነቶች 1. MSc. In Accounting and Finance 2. […]

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ።

Posted on By Magazines, Student

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ። ********ነሀሴ 1/2013******          በቀይ መስቀል ማህበር ጂንካ ቅርንጫፍ ከበጎ ፈቃደኛ ማህበራት ጋር በመተባበር፣ የጂንካ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ፅ/ቤት፣ የሰላም ሚኒስቴር በጎ ፈቃደኞችና ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች የተሳተፉበት ከተማ አቀፍ የፅዳት ዘመቻ ነው የተካሄደው። በዚህ ፕሮግራም የጂንካ […]

Read More

Jinka University hosts a seminar on Sorghum Breeding.

Posted on By Magazines, Uncategorized

Jinka University hosts a seminar on Sorghum Breeding. *******July 29/2021******* Office of the Vice President for Research and Community Services organized the first seminar on sorghum breeding today at JKU library hall. The seminar was opened by Elias Alemu(PhD) the VPRCS, with a brief introductory remark regarding the benefit of organizing such kinds of events […]

Read More

Jinka University Office of the VPRCS holds fruitful discussion with Jinka Polytechnic College today.

Posted on By Magazines, Uncategorized

Jinka University Office of the VPRCS holds fruitful discussion with Jinka Polytechnic College today. ******July 23/2021****** The half day discussion was aimed at developing a common platform for collaboration between JKU and Jinka Polythetchic College on multiple areas such as technology transfer, research, community services, education and training. During the discussion, having congratulated Jinka Polythetchic […]

Read More

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ።

Posted on By Magazines

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ። ******ሀምሌ 14/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከ1300 በላይ የአቮካዶ ችግኞችን በዛሬው ዕለት ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስረክቧል። የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ፅ/ቤት ከግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ጋር በመተባበር የችግኝ ማፍያ ጣቢያ ማቋቋሙ ይታወቃል። ዛሬ የተደረገው የችግኝ አበርክቶም በዚሁ የችግኝ ማፍያ ጣቢያ የተዘጋጁ የአቮካዶ ችግኞችን “ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት” […]

Read More

The bridge that is being built to connect Jinka University with Jinka town is at the verge of finishing step.

Posted on By Magazines

The bridge that is being built to connect Jinka University with Jinka town is at the verge of finishing step.   the bridge will create many opportunities to JKU and the community too. It will minimize the distance between the university and Jinka town, the residences who are living aside from ‘Neri’ river can communicate […]

Read More

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።

Posted on By Registrar News, Student

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። ***ሰኔ 26/05/2013ዓ.ም****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን በዛሬው እለት በደማቅ ስነ-ስርዐት አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 1011ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አራት መቶ ሁለቱ ሴቶች መሆናቸውን የዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል። በእለቱም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላትና ሌሎች የፌደራል፣ የክልልና የዞን ባለስልጣናት […]

Read More

ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ::

Posted on By Registrar News

ማስታወቂያ ******ሰኔ 20/2013 ዓ.ም******* ውድ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች:- በጥሪ በማስታወቂያችን ላይ online እንድትመዘገቡ መልዕክት መተላለፉ ይታወቃል ነገርግን አብዛኞቻችሁ አለመመዝገባችሁን ነው ያረጋገጥነው። ስለሆነም በሚከተለውን ቅደም ተከተል መሠረት እንድትመዘገቡ በድጋሚ እናሳስባለን። በቅድሚያ ሁላችሁም የየራሳችሁ የኢሜይል አድራሻ መክፈት ይጠበቅባችኋል። በመቀጠል በማንኛውም የኢንተርኔት browser ላይ jku.estudent.info ብላችሁ በመግባት በሚከተለው ቅደም ተከተል መሠረት መመዝገብ ትችላላችሁ:-     […]

Read More

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ሲሊንደሮችን አበረከተ።

Posted on By Magazines, Staff

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ሲሊንደሮችን አበረከተ። ****ግንቦት 24/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰላሳ የኦክስጅን ሲሊንደሮችን ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አበረከተ። ዩኒቨርሲቲው ባለፈው አመት ለዞኑ ማህበረሰብ በማገልገል ላይ ለሚገኘው ሆስፒታል በአለማችን ለተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መመርመሪያ መሳሪያና የኮቪድ ማእከል ማቋቋሙ ይታወቃል። በዛሬው እለትም የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅና የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ ሃላፊ በተገኙበት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል […]

Read More