Jinka University

Knowledge for Change.

Jinka University discussed in financial instruction, purchase performance and property management

Posts by jwadmin

Jinka University discussed in financial instruction, purchase performance and property management

Posted on By Uncategorized

According to Dr. Kusse Gudishe, President of the University, who conducted the forum, the Exit Report of the 4th quarter of the 2012 fiscal year, presented by the University’s Internal Audit, was reviewed by financial, procurement and asset management leaders and experts as well as other stakeholders. He said the report was too late and […]

Read More

One-week awareness training was given to the university’s financial professionals in IBEX System

Posted on By Uncategorized

Opening the training, Dr. Alemu Aylate, Vice President of the University Administration and Student Services, said such training provided by senior professionals and it will be not only make the financial system of the institution more efficient and effective. Director, Finance Directorate Mrs. Almaz Alemu, for his part, urged the trainee not only to be […]

Read More

Soil and water conservation work will benefit the local community beyond research

Posted on By Uncategorized

Leaders, faculty and other stakeholders from the university toured the campus and outside the campus for research and community service activities. Dr. Tekle Olbamo, Director of Research Directorate, on his part said the work is being done to identify the problems encountered during the field visit. “We are working to transfer research project work to […]

Read More

If we can bring AI (Artificial Intelligence) to our university, it will be the biggest revolution

Posted on By Magazines, Uncategorized

“አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስን በዩኒቨርሲቲያችን ማስገባት ከቻልን ትልቁ አብዮት ይሆናል” ፕሮፌሰር ገብሬ ይንቲሶ፣ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት https://www.ethiopianreporter.com/article/19680 ፕሮፌሰር ገብሬ ይንቲሶ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ናቸው። ተወልደው ያደጉት ደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ ሜፀር በምትባል አነስተኛ ቀበሌ ነው። ባደጉባት ሜፀር ቀበሌ ሁሉንም የክፍል ደረጃ የያዘ ትምህርት ቤት ባለመኖሩ ምክንያት ትምህርታቸውን የተከታተሉት በከባድ ችግር ነው። ከክፍል ወደ ክፍል ባለፉ […]

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአርንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ከችግኝ ተከላ ጎን ለጎን በተለያዩ ጊዜያት የተተከሉትን የመንከባከብ ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

Posted on By Magazines

ሀገራችን የተያያዘችዉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ–ግብር መነሻ በማድረግ የጂንካ ዩኒቨርሲቲም በ21/11/2012 ዓ/ም በአንድ ጀምበር የ1 ሺህ ስድስት መቶ ሀገር በቀል የዛፍ ችግኞችን በግቢው ዉስጥ ተክሏል፡፡ ቀደም ብሎ በዩኒቨርሲቲው ግቢ በተዘጋጁ ጉድጓዶች የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ከዞን ማዕከልና ከጂንካ ከተማ አስተዳደር ከመጡ አመራሮች ጋር በመሆን ተግባሩን ፈፅሟል፡፡ የተከናወነዉን የአረንጓዴ አሻራ መረሃ-ግብር በንግግር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብሬ ዪንቲሶ አከባቢያችን […]

Read More

የጂንካ ዩኒቭርሲቲ ለዞን ማዕከል፣ለጂንካ ከተማ አስተዳደርና በዞኑ ለሚገኙ ወረዳዎች የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ

Posted on By Uncategorized

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ አሞ ዞን የጂንካ ማረሚያ ተቋምን ጨምሮ በዞኑ ለሚገኙ ለመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶችና ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በተለያዩ ጊዜያት የኮምፒዉተር ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ሰሞኑን ደግሞ በዞኑ በየደረጃው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን በድጋፍ መልክ አስረክቧል፡፡ በዚሁ መሰረት ለዞን ማዕከል ሴክተሮች 65 ኮምፒውተሮቸ፣ጂንካ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ ለ10 ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች  ኮምፒውተሮችን አስረክቧል፡፡ ዩኒቨርሲቲው እያደረገው ያለው […]

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ቫይረስ ዙሪያ ለማህበረሰቡ የሚሰጠዉን የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል

Posted on By Uncategorized

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችንና በመላ ዓለም እየተስፋፋ የመጣው የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የበኩሉን ሃላፊነት ለመወጣት ከሚያደርጋቸው ጥረቶች አንዱ በዞኑ ዉስጥ ባሉ ወረዳዎች የገበያ ቀናትነን ጠብቆ የእጅ ማስታጠብ፣የአፍና አፍንጫ ማስክ አጠቃቀምና በኮቪደ-19 ቫይረስ ዙሪያ ልይ ያተኮረ በራሪ ጽሁፍ የማሰረጨት ፕሮገራመ አንዲሁም በቫይረሱ ስርጭት ለመቀታት በሚደረገው ጥረት ማህበረሰቡ እንዳይዘናጋ የማንቂያ ቅስቀሳ በዞኑ ደቡብ አሪ-ጋዘር፣ሐመር-ዲመካ፣ማሌ-በነታና በና ፀማይ ቀይአፈር ተከናውኗል፡፡ […]

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎቱን ለማስፋፋት ሰሜን አሪ ወረዳ 20 ሺህ ካ/ሜ ቦታ ለምርምርና ጥናት ማዕከልነት ተረከበ

Posted on By Uncategorized

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ ኦሞ ዞን የተለያዩ አከባቢዎች አገልግሎቱን ለማስፋፋት ከያዘው ዕቅድ በመነሳት በሰሜን አሪ ወረዳ 20 ሺህ ካ/ሜ ቦታ ለምርምርና ጥናት ማዕከልነት ተረከበ የጂንካ የኒቨርሲቲ ስራዉን ከጀመረ ጥቂት ዓመታት ቢያስቆጥርም በዚህ አጭር ጊዜ ከመማር ማስተማር ተግባር ጎን ለጎን በተለይ ለማህበረሰቡ ተገቢዉን አገልግሎት በመስጠት ቀላል የማይባሉ ተግባራት እንዳከናወነ አይዘነጋም፡፡ አሁን ላይ ደግሞ በሰሜን አሪ-ገሊላ ከተማ ለምርምርና […]

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሀረጋዊያንና አቅመ ደካማ ለሆኑ የህብረተሰብ የምግብ ቁሳቁሶችን በድጋፍ አበረከተ

Posted on By Uncategorized

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጂንካ ከተማና ዙሪያዋ ለሚኖሩ ሀረጋዊያንና አቅመ ደካማ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ680 ሺህ በላይ ወጪ የሆነባቸው የምግብ ቁሳቁሶችን በድጋፍ አበረከተ የጂንካ ዩኒቭርሲቲ በዞኑ በተለያዩ አከባቢዎች በኮቪድ-19 እና በኮሌራ ወረርሽኝ ለተጠቁ የማህበረሰብ ክፍሎች የመድኃኒትና የምግብ ቁሳቁሶች ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ይህ በእንዲህ እያለ ሰሞኑ በጂንካ ከተማና ዙሪያዋ ለሚገኙ 5 መቶ ለሚሆኑ ሀረጋዊያንና አቅመ ደካማ ለሆኑ […]

Read More

Reference Books and Module for students who have access to the website

Posted on By Student

በድረ ገጽ ተደራሽ ለሚሆኑ ተማሪዎች መጽሐፍት ተፖስቷል ********************************************* በአለማችን በተከሰተውና ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ በሚገኘዉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተማሪዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን በሽታውን እንድከላከሉና በተቻላቸው መጠን እያነበቡ እንዲቆዩ አቅጣጫ መቀመጡ ይታወሳል። ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች የሚነበብ መጽሐፍት ላይኖራቸው ይችላል። ለሁሉም ተማሪዎች ተደራሽ መሆን ባይቻልም በድረ ገጽ መረጃ ሊያገኙ ለሚችሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲዉ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት […]

Read More