Jinka University

Knowledge for Change.

50 Lecturers Completed Training in Pedagogy

Posts by jwadmin

50 Lecturers Completed Training in Pedagogy

Posted on By Uncategorized

According to the University, training for teachers helps to ensure quality education. Over the past year, the University of has been providing training to 3 instructors in three trainees who have been teaching at the university. Representative of the University’s Academic Affairs Council, Commander Mohammed, said that 22% of these high school diploma teachers were […]

Read More

ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ!

Posted on By Registrar News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ከትናንት መስከረም 22 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው፣ በጂንካ ከተማና በደቡብ ኦሞ ዞን ማህበረሰብ ስም ወደቤታችሁና የፍቅር መዲናዋ ጂንካ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እንላለን። ዘንድሮ የበኩር ተማሪዎቻችን በታላቅ በዓል ይመረቃሉ። ሌሎችም በርካታ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። ዓመቱ እንደ ወትሮው በሰላምና በውጤት እንድያልቅ ሁላችንም ዘብ በመቆም ተቆርቋሪ መስለው […]

Read More

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል

Posted on By Registrar News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሰላም ደርሰዋል። ነባር ተማሪዎች፣ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ፣ የጂንካ ከተማ ነዋሪዎች በተለይም የጎርጎቻ 1ኛ ደረጃ፣ የሚለኒዬም 2ኛ ደረጃ፣ የጂንካ 2ኛ ደረጃና የመለስ ዜናዊ መሰናዶ ት/ቤቶች ተማሪዎች መንገድ ዳር ተሰልፈው ጠብቀው በፍቅር ተቀብለዋቸዋል። ዩኒቨርሲቲው 22 አውቶብሶችን ከተቀባይ ቡድን ጋር አርባ ምንጭ በመላክ መስከረም 29 ቀን 2012 ዓም በርካታ ተማሪዎችን ያጓጓዘ ሲሆን ሌሎች (የቀደሙና […]

Read More

አዲስ ገቢ ተማሪዎች ደማቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም

Posted on By Registrar News

ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ደማቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዝግጅቱ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ የመንግስት አመራር አካላት፣ የማህበረሰብ ተወካዮችና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የደቡብ ኦሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ እና የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ ደቡብ ኦሞ (ትንሿ ኢትዮጵያ) የሰላምና የፍቅር መንደር ስለሆነች ተማሪዎች ያለምንም […]

Read More

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀን

Posted on By Registrar News

ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ቴሌቭዥንና በፌስቡክ ፔጃችን እንደገለጽነው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 29 እና 30 ቀን 2012 ዓም ነው። የጂንካ ከተማ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ-ምዕራብ 750 ኪሜ ላይ ትገኛለች። በአውቶብስ የሚትጓዙ በአርባ ምንጭ በኩል አድርጋችሁ ጂንካ ትደርሳላችሁ። መስከረም 29 ቀን 2012 ዓም ዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎችን ከአርባ ምንጭ ወደ ጂንካ ያጓጉዛል። ወደ ፍቅር መዲናዋ ጂንካ በሰላም […]

Read More

ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዕውቅና ተሰጠ

Posted on By Uncategorized

በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች (የአገር ሽማግሌዎች፣ ሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራት) የተውጣጣና ከማንኛውም ተጽዕኖ ነጻ የሆነ ኮሚቴ በዞኑ ለሰላም፣ ለአብሮነትና ለልማት አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች ዕውቅና ሰጠ። የዋንጫ ሽልማትና የምስክር ወረቀት ከተሰጣቸው ውስጥ የጂንካ ዩኒቨርሲቲና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ይገኙበታል። ይህ ዕውቅና የተማሪዎቻችን፣ የመምህራኖቻችንና የአስተዳደር ሰራተኞቻችን ጥረትና ትብብር ውጤት ስለሆነ እንኳን ደስ አለን።

Read More

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስለ ደቡብ ኦሞ ዞን ልማት ወርክሾፕ ተካሄደ

Posted on By Uncategorized

ግንቦት 19 ቀን 2011 ዓም በደቡብ ኦሞ ዞን የአርብቶ አደር ልማት ዙርያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የጋራ ምክክር ተደረገ። በውይይቱ ላይ የተገኙት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መሀከለኛ አመራር፣ የሰላም ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የዩኤስ.ኤይድ (USAID) ልዑካን ቡድን፣ የደቡብ ኦሞ ዞን ሰክተር መ/ቤቶች ተወካዮችና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ናቸው። ወርክሾፑ ያተኮረው በእርሻና እንስሳት ርባታ፣ በማህበራዊ አገልግሎቶች፣ በሰላምና ፍትህ፣ በግል ኢንበስትመንትና በግዙፍ የመንግስት […]

Read More

ለወገን ደራሽ ወገን ነውና አንድ ደብተር፣ አንድ እስክብርቶ ለአንድ ተማሪ

Posted on By Uncategorized

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአራት ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አስረኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የድጋፉ ዝርዝር 150 ቦርሳዎች፣ 3300 ደብተሮችና 600 እስክብርቶዎች ሲሆኑ አጠቃላይ 150 የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ልጆች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ለዚሁ ድጋፍ ዩኒቨርሲቲው መቶ ዘጠና ሺህ ብር ወጪ ማድረጉን በመግለጽ ለመማር ፍላጎት ኖሯቸው ቤተሰቦቻቸው […]

Read More