jinka university የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ነሃሴ 29/2017ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። – jinka university

Jinka University

Knowledge for Change.

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ነሃሴ 29/2017ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ነሃሴ 29/2017ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

Posted By on 10/29/25 in News, Registrar News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ነሃሴ 29/2017ዓ.ም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

የሴኔት አባላቱ በዋናነት የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን አካዳሚክ ካሌንደር ላይ የተወያዩ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢብራሂም ጀማል የተዘጋጀውን ካሌንደር አቅርበዋል።

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ አመታዊ የትምህርት ካሌንደሩ የተዘጋጀው በትምህርት ሚኒስቴር ደረጃ የተወሰነውን የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በማድረግ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ሰፊ የውይይት ሀሳቦች ከተነሱ በኋላ በሙሉ ድምፅ ፀድቋል።

➩የተማሪዎች ጥሪ ነገ ነሀሴ 30/2017 ላይ የሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ማስታወቂያ የምንለቅላችሁ ይሆናል።