Jinka University

Knowledge for Change.

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ሲሊንደሮችን አበረከተ።

Magazines

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ሲሊንደሮችን አበረከተ።

Posted on By Magazines, Staff

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ሲሊንደሮችን አበረከተ። ****ግንቦት 24/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰላሳ የኦክስጅን ሲሊንደሮችን ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አበረከተ። ዩኒቨርሲቲው ባለፈው አመት ለዞኑ ማህበረሰብ በማገልገል ላይ ለሚገኘው ሆስፒታል በአለማችን ለተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መመርመሪያ መሳሪያና የኮቪድ ማእከል ማቋቋሙ ይታወቃል። በዛሬው እለትም የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅና የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ ሃላፊ በተገኙበት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል […]

Read More

Jinka University organizes its 3rd National research conference.

Posted on By Magazines

******May 18/2021****** Jinka University office of Vice President for research and community services is holding 3rd National Research conference on the title “Multidisciplinary Research for Sustainable Development” The conference is started today(May 18/2021) and scheduled to hold for two consecutive days. Dr. Elyas Alemu, vice president for RCS, explained different research and community service activities […]

Read More

Jinka university holds Women’s day (March 8) ceremony program.

Posted on By Magazines

Women, children and youths affairs directorate of Jinka University prepared March 8( women’s day) program in collaboration with Word vision NGO. It is 110 times internationally and 45 times nationally held the ceremony of March 8. Mrs. Konjit Mandefro, women, children and youths affairs directorate director, remarked in her opening speech that women’s right were […]

Read More

If we can bring AI (Artificial Intelligence) to our university, it will be the biggest revolution

Posted on By Magazines, Uncategorized

“አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስን በዩኒቨርሲቲያችን ማስገባት ከቻልን ትልቁ አብዮት ይሆናል” ፕሮፌሰር ገብሬ ይንቲሶ፣ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት https://www.ethiopianreporter.com/article/19680 ፕሮፌሰር ገብሬ ይንቲሶ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ናቸው። ተወልደው ያደጉት ደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ ሜፀር በምትባል አነስተኛ ቀበሌ ነው። ባደጉባት ሜፀር ቀበሌ ሁሉንም የክፍል ደረጃ የያዘ ትምህርት ቤት ባለመኖሩ ምክንያት ትምህርታቸውን የተከታተሉት በከባድ ችግር ነው። ከክፍል ወደ ክፍል ባለፉ […]

Read More

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአርንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ከችግኝ ተከላ ጎን ለጎን በተለያዩ ጊዜያት የተተከሉትን የመንከባከብ ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

Posted on By Magazines

ሀገራችን የተያያዘችዉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ–ግብር መነሻ በማድረግ የጂንካ ዩኒቨርሲቲም በ21/11/2012 ዓ/ም በአንድ ጀምበር የ1 ሺህ ስድስት መቶ ሀገር በቀል የዛፍ ችግኞችን በግቢው ዉስጥ ተክሏል፡፡ ቀደም ብሎ በዩኒቨርሲቲው ግቢ በተዘጋጁ ጉድጓዶች የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ከዞን ማዕከልና ከጂንካ ከተማ አስተዳደር ከመጡ አመራሮች ጋር በመሆን ተግባሩን ፈፅሟል፡፡ የተከናወነዉን የአረንጓዴ አሻራ መረሃ-ግብር በንግግር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብሬ ዪንቲሶ አከባቢያችን […]

Read More