ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ሲሊንደሮችን አበረከተ። ****ግንቦት 24/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰላሳ የኦክስጅን ሲሊንደሮችን ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አበረከተ። ዩኒቨርሲቲው ባለፈው አመት ለዞኑ ማህበረሰብ በማገልገል ላይ ለሚገኘው ሆስፒታል በአለማችን ለተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መመርመሪያ መሳሪያና የኮቪድ ማእከል ማቋቋሙ ይታወቃል። በዛሬው እለትም የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅና የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ ሃላፊ በተገኙበት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል […]