Jinka University

Knowledge for Change.

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ በቻይና ሀገር ውሃን ከተማ (Wuhan City) ሁቤይ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (Hubei University of Technology) እየተካሄደ ባለው የቻይና – አፍሪካ የፈጠራ እና የልማት ትብብር ፎረም ላይ ጂንካ ዩኒቨርሲቲን በመወከል እየተሳተፉ ይገኛሉ።

Partenership

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ በቻይና ሀገር ውሃን ከተማ (Wuhan City) ሁቤይ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (Hubei University of Technology) እየተካሄደ ባለው የቻይና – አፍሪካ የፈጠራ እና የልማት ትብብር ፎረም ላይ ጂንካ ዩኒቨርሲቲን በመወከል እየተሳተፉ ይገኛሉ።

Posted on By partnership

ፕሬዚደንቱ በቻይና ሀገር ውሃን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የቻይና – አፍሪካ የፈጠራ እና የልማት ትብብር ፎረም ከተሳትፎ ባሻገር የተለያዩ የትብብር ስምምነቶችን ተፈራርመዋል። የፎረሙ ዋና አላማ በቴክኖሎጂ እና በኢንዱስትሪ ሽርክና፣ በዘመናዊ ግብርና፣ በሕዝብ ጤና፣ በዘላቂ ልማት እና በወጣቶች ሥራ ፈጠራ ላይ በቻይና እና በአፍሪካ የምርምር ተቋማት፣ ዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም የቴክኖሎጂ ድርጅቶች መካከል ትስስር ለመፍጠር ያለመ ነው። ከፎረሙ ጎን […]

Read More