ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።
***ሰኔ 26/05/2013ዓ.ም******
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን በዛሬው እለት በደማቅ ስነ-ስርዐት አስመርቋል።
ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 1011ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አራት መቶ ሁለቱ ሴቶች መሆናቸውን የዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።
በእለቱም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላትና ሌሎች የፌደራል፣ የክልልና የዞን ባለስልጣናት ተገኝተው ከምርቃት ፕሮግራሙ መጨረሻም የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሂደዋል።
Jinka University Holds Second Batch Graduation Ceremony.
***Jan.23/2021********
Above one thousand students have been graduated from four colleges of the university by bachelor degree. Among the total graduates, four hundred and two students are females as of the University registrar report.
The board members of the University and other honorary guests have laid their green legacy after the completion of the the ceremony.