Registrar News

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሰላም ደርሰዋል። ነባር ተማሪዎች፣ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ፣ የጂንካ ከተማ ነዋሪዎች በተለይም የጎርጎቻ 1ኛ ደረጃ፣ የሚለኒዬም 2ኛ ደረጃ፣ የጂንካ 2ኛ ደረጃና የመለስ ዜናዊ መሰናዶ ት/ቤቶች ተማሪዎች መንገድ ዳር ተሰልፈው ጠብቀው በፍቅር ተቀብለዋቸዋል። […]
Registrar News

አዲስ ገቢ ተማሪዎች ደማቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም

ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ደማቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዝግጅቱ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ የመንግስት አመራር አካላት፣ የማህበረሰብ ተወካዮችና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የደቡብ ኦሞ ዞን […]
Registrar News

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀን

ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ቴሌቭዥንና በፌስቡክ ፔጃችን እንደገለጽነው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 29 እና 30 ቀን 2012 ዓም ነው። የጂንካ ከተማ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ-ምዕራብ 750 ኪሜ ላይ ትገኛለች። በአውቶብስ የሚትጓዙ በአርባ ምንጭ በኩል […]
Feature News

ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዕውቅና ተሰጠ

በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች (የአገር ሽማግሌዎች፣ ሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራት) የተውጣጣና ከማንኛውም ተጽዕኖ ነጻ የሆነ ኮሚቴ በዞኑ ለሰላም፣ ለአብሮነትና ለልማት አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች ዕውቅና ሰጠ። የዋንጫ ሽልማትና የምስክር ወረቀት ከተሰጣቸው ውስጥ የጂንካ ዩኒቨርሲቲና […]