Registrar News

Jinka University GC Students

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎችን ጥቅምት 25 እና 26 ቀን 2013 ዓም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እንገልጻለን። ተማራቂ ያልሆናችሁ የ2ኛና የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ለናንተም ሳይዘገይ ጥሪ እስኪደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት ትጠብቁን ዘንድ እንጠይቃለን። የጂንካ ዩኒቨርሲቲ Knowledge […]
Feature News

If we can bring AI (Artificial Intelligence) to our university, it will be the biggest revolution

“አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስን በዩኒቨርሲቲያችን ማስገባት ከቻልን ትልቁ አብዮት ይሆናል” ፕሮፌሰር ገብሬ ይንቲሶ፣ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት https://www.ethiopianreporter.com/article/19680 ፕሮፌሰር ገብሬ ይንቲሶ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ናቸው። ተወልደው ያደጉት ደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ ሜፀር በምትባል አነስተኛ ቀበሌ ነው። […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በአርንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ከችግኝ ተከላ ጎን ለጎን በተለያዩ ጊዜያት የተተከሉትን የመንከባከብ ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

ሀገራችን የተያያዘችዉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ–ግብር መነሻ በማድረግ የጂንካ ዩኒቨርሲቲም በ21/11/2012 ዓ/ም በአንድ ጀምበር የ1 ሺህ ስድስት መቶ ሀገር በቀል የዛፍ ችግኞችን በግቢው ዉስጥ ተክሏል፡፡ ቀደም ብሎ በዩኒቨርሲቲው ግቢ በተዘጋጁ ጉድጓዶች የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ከዞን ማዕከልና ከጂንካ […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቭርሲቲ ለዞን ማዕከል፣ለጂንካ ከተማ አስተዳደርና በዞኑ ለሚገኙ ወረዳዎች የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ አሞ ዞን የጂንካ ማረሚያ ተቋምን ጨምሮ በዞኑ ለሚገኙ ለመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶችና ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በተለያዩ ጊዜያት የኮምፒዉተር ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ሰሞኑን ደግሞ በዞኑ በየደረጃው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን በድጋፍ መልክ አስረክቧል፡፡ […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ቫይረስ ዙሪያ ለማህበረሰቡ የሚሰጠዉን የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችንና በመላ ዓለም እየተስፋፋ የመጣው የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የበኩሉን ሃላፊነት ለመወጣት ከሚያደርጋቸው ጥረቶች አንዱ በዞኑ ዉስጥ ባሉ ወረዳዎች የገበያ ቀናትነን ጠብቆ የእጅ ማስታጠብ፣የአፍና አፍንጫ ማስክ አጠቃቀምና በኮቪደ-19 ቫይረስ ዙሪያ ልይ ያተኮረ በራሪ […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎቱን ለማስፋፋት ሰሜን አሪ ወረዳ 20 ሺህ ካ/ሜ ቦታ ለምርምርና ጥናት ማዕከልነት ተረከበ

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ ኦሞ ዞን የተለያዩ አከባቢዎች አገልግሎቱን ለማስፋፋት ከያዘው ዕቅድ በመነሳት በሰሜን አሪ ወረዳ 20 ሺህ ካ/ሜ ቦታ ለምርምርና ጥናት ማዕከልነት ተረከበ የጂንካ የኒቨርሲቲ ስራዉን ከጀመረ ጥቂት ዓመታት ቢያስቆጥርም በዚህ አጭር ጊዜ ከመማር ማስተማር […]