ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ::

ማስታወቂያ
******ሰኔ 20/2013 ዓ.ም*******

ውድ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች:- በጥሪ በማስታወቂያችን ላይ online እንድትመዘገቡ መልዕክት መተላለፉ ይታወቃል ነገርግን አብዛኞቻችሁ አለመመዝገባችሁን ነው ያረጋገጥነው። ስለሆነም በሚከተለውን ቅደም ተከተል መሠረት እንድትመዘገቡ በድጋሚ እናሳስባለን።

በቅድሚያ ሁላችሁም የየራሳችሁ የኢሜይል አድራሻ መክፈት ይጠበቅባችኋል።

በመቀጠል በማንኛውም የኢንተርኔት browser ላይ jku.estudent.info ብላችሁ በመግባት በሚከተለው ቅደም ተከተል መሠረት መመዝገብ ትችላላችሁ:-

       Step 1: ኢንትራንስ የተፈተናችሁበት registration ቁጥር ማስገባት

       Step 2: ኢሜይል አድራሻችሁን ማስገባት

       Step 3: Create user የሚለውን መጫን

       Step 4: ወደ ኢሜይል አድራሻችሁ ግቡና user name እና password ታገኛላችሁ

       Step 5: አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ሁሉ መሙላት

       Step 6: submit የሚለውን መጫን

       Step 7: Academics የሚለውን በመጫን Registration የሚለውን መጫን

       Step 8: በመጨረሻም dormitory የሚለውን button በመጫን የማደሪያ ክፍላችሁን ማየት ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ www.jku.edu.et

👉 t.me/JKUPIR

Telegram (http://t.me/JKUPIR)
Jinka University’s Official page
This is the official channel of JKU Public and International relations directorate