Jinka University, is providing training on the expansion of museums

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመተባበር ሙዚዬሞችን በማስፋፋት ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል
“ሙዚዬሞችን በማሰፋፋት የተንቀሳቃሽ ቅርሶቻችን ልማት እናሳድግ ” በሚል መሪ ቃል ለቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሙያዎች የተዘጋጀዉን ስልጠና በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስጀመሩት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኩሴ ጉዲሼ ተሳታፊዉ ስልጠናዉን በአግባቡ ተከታትሎ ግንዛቤዉን እንዲያጎለብት አሳስበዋል።ለ3 ቀናት በሚሰጠዉ ይኼው ስልጠና የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነዶችና ጥናታዊ ጽሁፎች የሚቀርቡበት እንደሆነም የስልጠና መረሃ-ግብሩ አመላክቷል

Jinka University, in collaboration with the Archaeological Conservation Authority, is providing training on the expansion of museums
Dr. Kusse Gudishe, President of Jinka University, welcomed the training, which was organized under the motto “Let’s expand the development of our mobile heritage by expanding museums”.