Jinka University has been discussing the strategic plan for the next 10 years

The newly-appointed president of Jinka University, Dr. Kussie Gudishe, has discussed the 10-year strategic plan of the university with senior and middle management as well as college deans and department heads. It is expected that the year will be reviewed from various angles to assess its compatibility with the strategic plan and make the necessary improvements.

አዲስ የተሾሙት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኩሴ ጉዲሼ በዩኒቨርሲቲው የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ዙሪያ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮችን እዲሁም የኮሌጅ ዲኖችና የየትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን ባካተተ መልኩ አወያይተው የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የጋራ መድረክ ጀምረዋል፡፡በዚሁ መሰረት በትውውቅ የጀመረው የጋራ መድረክ ከዚህ ቀደም የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር መሪ የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ጋር ምን ያህል የተጣጣመ መሆኑን ከተለያዩ አንግሎች አንፃር በመገምገም አስፈላጊዉን ማሻሻያ አድርጎ የቀጣይ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡