Jinka University GC Students

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎችን ጥቅምት 25 እና 26 ቀን 2013 ዓም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እንገልጻለን። ተማራቂ ያልሆናችሁ የ2ኛና የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ለናንተም ሳይዘገይ ጥሪ እስኪደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት ትጠብቁን ዘንድ እንጠይቃለን።
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ
Knowledge for Change