እንኳን ደስ አላችሁ!!
በ2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የክረምት (summer) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ትምህርት ዘመን በክረምት (summer) መርሃ-ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የመመዝገቢያ ጊዜ 12/2013 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም ቅዳሜን እሁድን ጨምሮ ዘውትር በሥራ ሰዓት መሆኑን አውቃችሁ ከታች የተዘረዘሩትን የትምህርት መስኮች መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም