Jinka university held first round graduation ceremony.
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2012/13 ተማሪዎቹን አስመረቀ። ጥር 15/05/2013 የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን አስመረቀ። ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 854 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ሶስት መቶ ሀምሳ ሶስቱ ሴቶች ናቸው። […]