Feature NewsStaff
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ሲሊንደሮችን አበረከተ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ሲሊንደሮችን አበረከተ። ****ግንቦት 24/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሰላሳ የኦክስጅን ሲሊንደሮችን ለጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አበረከተ። ዩኒቨርሲቲው ባለፈው አመት ለዞኑ ማህበረሰብ በማገልገል ላይ ለሚገኘው ሆስፒታል በአለማችን ለተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መመርመሪያ መሳሪያና […]