Feature NewsStaff
Feature News

“ምሁራን ሀገርን በመገንባት ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ስለሆነ ሀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል” ክቡር አቶ ቀጄላ መርዳሳ

“ምሁራን ሀገርን በመገንባት ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ስለሆነ ሀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል” ክቡር አቶ ቀጄላ መርዳሳ * ታህሳስ 24/2015 ዓ.ም* በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን የምክክር መድረክ ከአጠቃላይ ከዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ሰራተኞች እንዲሁም የአስተዳደር ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች ጋር እየተካሄደ […]
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ******ነሐሴ 20/2013******    ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በደሴና በኮምቦልቻ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የተደረገው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ።

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ። ********ነሀሴ 1/2013******          በቀይ መስቀል ማህበር ጂንካ ቅርንጫፍ ከበጎ ፈቃደኛ ማህበራት ጋር በመተባበር፣ የጂንካ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ፅ/ቤት፣ […]
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ። ******ሀምሌ 14/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከ1300 በላይ የአቮካዶ ችግኞችን በዛሬው ዕለት ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስረክቧል። የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ፅ/ቤት ከግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ጋር […]
Feature News

ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ::

ማስታወቂያ ******ሰኔ 20/2013 ዓ.ም******* ውድ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች:- በጥሪ በማስታወቂያችን ላይ online እንድትመዘገቡ መልዕክት መተላለፉ ይታወቃል ነገርግን አብዛኞቻችሁ አለመመዝገባችሁን ነው ያረጋገጥነው። ስለሆነም በሚከተለውን ቅደም ተከተል መሠረት እንድትመዘገቡ በድጋሚ እናሳስባለን። በቅድሚያ ሁላችሁም የየራሳችሁ […]