Feature News
Feature News

በድጋሚ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

መስከረም 16/2014 በድጋሚ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰባት የት/ት ፕሮግራሞች የሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር የምዝገባ ጊዜ እስከ መስከረም 8/2014 ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ደግሞ መስከረም 18/2014 እንደሆነ ማሳወቃችን ይታወሳል። ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች […]
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ******ነሐሴ 20/2013******    ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በደሴና በኮምቦልቻ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የተደረገው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ማስታወቂያ ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:- የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡                     […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ።

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ። ********ነሀሴ 1/2013******          በቀይ መስቀል ማህበር ጂንካ ቅርንጫፍ ከበጎ ፈቃደኛ ማህበራት ጋር በመተባበር፣ የጂንካ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ፅ/ቤት፣ […]
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ። ******ሀምሌ 14/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከ1300 በላይ የአቮካዶ ችግኞችን በዛሬው ዕለት ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስረክቧል። የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ፅ/ቤት ከግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ጋር […]