ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ።
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ። ******ሀምሌ 14/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከ1300 በላይ የአቮካዶ ችግኞችን በዛሬው ዕለት ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስረክቧል። የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ፅ/ቤት ከግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ጋር […]