Magazines
Feature News

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት እድል ተሰጥቷቸው ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን ተማሪዎች ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ እንደሆነ ገለፁ።

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት እድል ተሰጥቷቸው ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን ተማሪዎች ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ እንደሆነ ገለፁ። *ጥር 27/2014* በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ የጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳን ተማሪዎች ጥሩ የቆይታ ጊዜ እያሳለፍን ነው ሲሉ ሀሳባቸውን […]
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ምር/ማህ/አገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት- ለአረጋዊያን እና ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰሩ ቤቶች

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ምር/ማህ/አገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት– ለአረጋዊያን እና ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰሩ ቤቶች ጥር 2014 ዓ.ም በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎት  የተሰራ ቤት (ሰላሳ ሜትር ሰፈር) በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎት  የተሰራ ቤት (አርክሻ) በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ አገልግሎት  የተሰራ […]
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ******ነሐሴ 20/2013******    ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በደሴና በኮምቦልቻ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የተደረገው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ።

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ። ********ነሀሴ 1/2013******          በቀይ መስቀል ማህበር ጂንካ ቅርንጫፍ ከበጎ ፈቃደኛ ማህበራት ጋር በመተባበር፣ የጂንካ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ፅ/ቤት፣ […]