ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ******ነሐሴ 20/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በደሴና በኮምቦልቻ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የተደረገው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ […]