2021
Feature News

Jinka university held first round graduation ceremony.

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2012/13 ተማሪዎቹን አስመረቀ። ጥር 15/05/2013 የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን አስመረቀ። ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 854 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ሶስት መቶ ሀምሳ ሶስቱ ሴቶች ናቸው። […]
Feature News

Jinka University, is providing training on the expansion of museums

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመተባበር ሙዚዬሞችን በማስፋፋት ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል “ሙዚዬሞችን በማሰፋፋት የተንቀሳቃሽ ቅርሶቻችን ልማት እናሳድግ ” በሚል መሪ ቃል ለቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሙያዎች የተዘጋጀዉን ስልጠና በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስጀመሩት […]
No Picture
Registrar News

የ1ኛና 2ኛ ዓመት የተማሪዎች ጥሪ ማታወቂያ

ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም የ1ኛና 2ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ  እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ዉድ ተማሪዎቻችን ከዚህ በታች ያለውን ማስታወቂያ በጥንቃቄ  አንብቡት እያልን በማስታወቂያዉ መሠረት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የሚመጣ ማንኛዉም ተማሪ  ለራሱና  ለዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ  ጤና በማሰብና የኮቪድ-19 […]