ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተለያየ አይነት የስኳር ድንች ዝሪያዎችን ለማህበረሰቡ አሰራጨ።
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተለያየ አይነት የስኳር ድንች ዝሪያዎችን ለማህበረሰቡ አሰራጨ። **መስከረም 28/2014****** የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ፅ/ቤት ከደቡብ ኦሞ የግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር የተለያየ አይነት ያላቸው የስኳር ድንች ዝርያዎችን ለማህበረሰቡ ለናሙናነት አሰራጭቷል። የናሙና […]