ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ::
ማስታወቂያ ******ሰኔ 20/2013 ዓ.ም******* ውድ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች:- በጥሪ በማስታወቂያችን ላይ online እንድትመዘገቡ መልዕክት መተላለፉ ይታወቃል ነገርግን አብዛኞቻችሁ አለመመዝገባችሁን ነው ያረጋገጥነው። ስለሆነም በሚከተለውን ቅደም ተከተል መሠረት እንድትመዘገቡ በድጋሚ እናሳስባለን። በቅድሚያ ሁላችሁም የየራሳችሁ […]