የጂንካ ዩኒቭርሲቲ ለዞን ማዕከል፣ለጂንካ ከተማ አስተዳደርና በዞኑ ለሚገኙ ወረዳዎች የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ አሞ ዞን የጂንካ ማረሚያ ተቋምን ጨምሮ በዞኑ ለሚገኙ ለመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶችና ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በተለያዩ ጊዜያት የኮምፒዉተር ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ሰሞኑን ደግሞ በዞኑ በየደረጃው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን በድጋፍ መልክ አስረክቧል፡፡ […]