The problems of good governance will be solve gradually
በጂንካ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የተነሱ የመልካም አስተዳደርና የአሰራር ችግሮች በሂደት እንደሚፈቱላቸው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ገለጹ በ12/04/2013 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲዉን መምህራን አሰባስበው መምህራንን አስመልክቶ በዩኒቨርሲቲው በሚስተዋሉ የተለያዩ ችግሮች ዙሪያ መምህራንን አወያይተዋል፡፡በውይይቱ ወቅትም ከመምህራኑ የተለያዩ የመልካም አስተዳደርና የአሰራር ችግሮች እንዲሁም […]