2019
Feature News

ለወገን ደራሽ ወገን ነውና አንድ ደብተር፣ አንድ እስክብርቶ ለአንድ ተማሪ

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአራት ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አስረኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የድጋፉ ዝርዝር 150 ቦርሳዎች፣ 3300 ደብተሮችና 600 እስክብርቶዎች ሲሆኑ አጠቃላይ 150 የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ልጆች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ […]