የአዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሰላም ደርሰዋል። ነባር ተማሪዎች፣ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ፣ የጂንካ ከተማ ነዋሪዎች በተለይም የጎርጎቻ 1ኛ ደረጃ፣ የሚለኒዬም 2ኛ ደረጃ፣ የጂንካ 2ኛ ደረጃና የመለስ ዜናዊ መሰናዶ ት/ቤቶች ተማሪዎች መንገድ ዳር ተሰልፈው ጠብቀው በፍቅር ተቀብለዋቸዋል። […]
Copyright © 2024 | Jinka University