ከሰላም እንጂ ከግጭት ያተረፈ ቢኖር የጦር መሳሪያ ነጋዴ ብቻ ነው !!
የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በ08/03/2012 ዓ/ም በደቡበ ኦሞ ዞን ባደረጉት የመስክ ጉብኝት የጂንካ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎችን በሰላም ዙሪያ አነጋግረዋል፡፡ በዚሁ ወቅት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሁን ላይ ሌሎች አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ካሉበት የሰላም ውጥረት አኳያ […]
Copyright © 2024 | Jinka University