September
Feature News

Jinka University holds training for Librarians.

The training program was oraganized by the Library and Documentation Directorate in collaboration with Community Service Directorate of Jinka University, focuses on library Foundation, Classification, Catalog, Circulation and Book-Binding. The trainees included librarians from Jinka […]
Feature News

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስለ ደቡብ ኦሞ ዞን ልማት ወርክሾፕ ተካሄደ

ግንቦት 19 ቀን 2011 ዓም በደቡብ ኦሞ ዞን የአርብቶ አደር ልማት ዙርያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የጋራ ምክክር ተደረገ። በውይይቱ ላይ የተገኙት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መሀከለኛ አመራር፣ የሰላም ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የዩኤስ.ኤይድ (USAID) ልዑካን ቡድን፣ የደቡብ ኦሞ ዞን […]
Feature News

ለወገን ደራሽ ወገን ነውና አንድ ደብተር፣ አንድ እስክብርቶ ለአንድ ተማሪ

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአራት ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አስረኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የድጋፉ ዝርዝር 150 ቦርሳዎች፣ 3300 ደብተሮችና 600 እስክብርቶዎች ሲሆኑ አጠቃላይ 150 የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ልጆች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ […]