2019
Feature News

ከሰላም እንጂ ከግጭት ያተረፈ ቢኖር የጦር መሳሪያ ነጋዴ ብቻ ነው !!

የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በ08/03/2012 ዓ/ም በደቡበ ኦሞ ዞን ባደረጉት የመስክ ጉብኝት የጂንካ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎችን በሰላም ዙሪያ አነጋግረዋል፡፡ በዚሁ ወቅት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሁን ላይ ሌሎች አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ካሉበት የሰላም ውጥረት አኳያ […]
Library

Overview

The primary purpose of the public library is to provide resources and services in a variety of media to meet the needs of individuals and groups for education, information and personal development including recreation and leisure.
Registrar News

ተማሪዎች እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ!

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ከትናንት መስከረም 22 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው፣ በጂንካ ከተማና በደቡብ ኦሞ ዞን ማህበረሰብ ስም ወደቤታችሁና የፍቅር መዲናዋ ጂንካ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እንላለን። ዘንድሮ የበኩር ተማሪዎቻችን […]