ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም የ1ኛና 2ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ዉድ ተማሪዎቻችን ከዚህ በታች ያለውን ማስታወቂያ በጥንቃቄ አንብቡት እያልን በማስታወቂያዉ መሠረት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የሚመጣ ማንኛዉም ተማሪ ለራሱና ለዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ ጤና በማሰብና የኮቪድ-19 ቫይረስ የመከላከል ፕሮቶኮል መሰረት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማሰክ ማድረግንና ሎችም የመከላኪያ ስልቶች መጠቀም የዉዴታ ግዴታዉ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
NO MASK NO SERVICE!!!