ማስታወቂያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ላመለከታችሁ በሙሉ

መስከረም 27/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ላመለከታችሁ በሙሉ
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰባት የትምህርት ዘርፎች ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ በመደበኛና በሳምንት መጨረሻ ለማስተማር ምዝገባ ማካሄዱ ይታወቃል።
በዚህም መሰረት ለተመዘገባችሁ የመግቢያ ፈተናው የሚሰጠው ጥቅምት 5/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በዩኒቨርሲቲው ጊቢ ውስጥ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን!!
//የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕረዚዳንት ፅ/ቤት//
*እውቀት ለለውጥ*
Oct.7/2021
Announcement: To all who enrolled to study masters degree at Jinka University
It is reminded that JKU enrolled second degree students in seven field of studies in regular and weekend program.
Hence, it is decided to give the entrance exam on October 15/2021. Accordingly, we urge you to attend the exam session on the specified date and time at the University compound.
Date: 15th of October 2021
Time: 2:30 local time
Place: JKU
Office of Academic Affairs VP
*Knowledge for Change*
👉www.jku.ed